.ጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ ሃራ ድንግል ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Wednesday, November 9, 2022

.ጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ ሃራ ድንግል ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

 


"ምዕመኑ ያስጄመረውን ምዕመኑ እንዲያስጨርሰው ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች"
 • እንግዲህ 
  • በር 
  • መስኮት 
  • ስዕለ አድኖ፣
  • ሴራሚክ፣
  • ቀለም 
  • የመብራት አምፖል የሚሸፍኑ የበረከቱ ተካፋይ የሚሆኑ ለበረከት የተጠሩ የታደሉ ናቸውና እግዚአብሔር ከፈቀደ በዚህ ዓመት ያልቃል ብለናል፡፡
1.ጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ ሃራ ድንግል ቤተክርስቲያን ነው ቀበሌ 04 በአፄ በካፋ ዘመነ መንግስት የተመሰረተ 301 ዓመት የሆነው ደብር ነው ፡፡
 
2.ደብረ ፀሐይ ቁስቋም ማርያም ወቅዱስ መርቆርዮስ ቤተክርስቲያን
 
3.ቀራንዬ መድኃኔዓለም ወቅዱስ ላሊበላ ቤተክርስቲያን

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages