ክርስቶስ በሞቱና በትንሣኤዉ ነፍሳትን ከሞት ወደ ህይወት ከስኦል አዉጥቶ ወደ ገነት ማስገባቱን ይታሳባል፡፡
በቅዱስ ቶማስ ጥያቄ መሠረት በሳምንቱ ጌታችን በድጋም የመገለፁ መታሰብያ፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛርን ከሞት ከተቀበረበት ከአራት ቀን በኃላ ማንሳቱ ይታሰባል፡፡
የአዳም ሐሙስ የአዳም ተስፋዉ ተፈጽሞለት ከነ ልጅ ልጆቹ ወደ ቀድሞ የገነት ክብሩ ለመግባቱ መታሰብያ፡፡
ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለ መመሠረቱ ይታስባል፡፡
እስከ ቀራኒዮ ለተከተሉት በሌልት ወደ መቃብር ለገሠገሱት ቅዱሳት እንስት መታሰብያ፡፡
የትንሣኤ ምሥጥር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት፡፡
ለዳግም ትንሣኤና ለብርሃነ ዕርገቱ በሠላም ያድርሰን፡፡
No comments:
Post a Comment