የፍትሐ ነገሥት መግቢያ (ከመምህር ዘለዓለም ገጽ የተወሰደ)
ፍትሐ ነገሥት ማለት ነገሥታት የሚፈርዱበት የሚተቹበት የሚያስተዳድሩበት የሕግ መጽሐፍ ማለት ነው መጽሐፉ ፍትሕ ሥጋዊና ፍትሕ መንፈሳዊ በመባል በሁለት ዐበይት ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን ከሥርዓተ ቤተ ከርስቲያንም አንጻር ግራ ለሚያጋቡን ጥያቄዎች መልስ የምናገኝበት የዶግማ የቀኖና የሥርዓት መጽሐፍ ነው ከነዚህም ጥቂቶችን እንደእብነት ብናነሣ
ስለሚበሉና ስለማይበሉ እንስሳት ፍትሐ ነገሥት ምን ይላል እውነት አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ያልተፈቀደውን መብላት አያረክስምን?
ዶግማ ፣ ቀኖና ፣ ሥርዓት ልዩነታቸው ምንድን ነው መሻሻልስ ይችላሉን
አዋlaጅ ነርሶች ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ የሚከለከሉት እስከ ስንት ቀን ድረስ ነው ዓመት እስከ ዓመት በማዋለድ ሥራ ከኖሩስ ሥጋውን ደሙን እንዴት መቀበል ይችላሉ
ጥምቀት በሰላሳ ዓመት ወይስ በአርባና በሰማንያ ቀን?
ወደቤተ ክርስቲያን መግባት የማያስችል ርስሐት ሲአገኘን ጸሎት መጸለይ መስቀል መሳለም ንዋያተ ቅድሳትን መንካት እንችላለን?
እነዚህና ሌሎችም ጥያቄዎቻችን የሚመለሱበት ትምህርት ስለሆነ ርስዎም ይከታተሉ ላይክና ሸር በማድረግም ትምህርቱን ለሁሉም ያዳርሱ
የእግዚአብሔር ቃል ለሁልም ይዳረስልን ዘንድ ጸልዩልን ፪ኛ ተሰሎንቄ ፫ ÷ ፩
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Post Top Ad
Thursday, June 3, 2021
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Post Bottom Ad
Author Details
Templatesyard is a blogger resources site is a provider of high quality blogger template with premium looking layout and robust design. The main mission of templatesyard is to provide the best quality blogger templates which are professionally designed and perfectlly seo optimized to deliver best result for your blog.
No comments:
Post a Comment