በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ማስተር ፕላን ይፋ ሆነ ! - አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

አትሮንስ ሚዲያ - Atrons Media

ስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ማቴ 16፤15


በቅርብ የተጻፉ

Post Top Ad

Saturday, June 10, 2023

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ማስተር ፕላን ይፋ ሆነ !

 




በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ማስተር ፕላን ይፋ ሆነ !

ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል የማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ማስተር ፕላን ይፋ ሆኗል።
ማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ግንባታዎች መካከል
1.ከመዋዕለ ሕፃናት እስከ ኮሌጅ ድረስ የያዘ የትምህርት ተቋም
2. ሆስፒታል
3. የከተማ ግብርና
4. የአረጋውያን መቋያ እና መንከባከቢያ ማዕከል
5.ቤተ መጻሕፍት እና ማተሚያ ቤት
6. ሁለገብ ባለ 4 ፎቅ ሕንጻ
7. ዳቦ እና እንጀራ ማምረቻ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን እያንዳንዱ የግንባታ ሥራ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት የሚገነባ መሆኑን ተ.ሚ.ማ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።
ምንጭ፤ ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል

No comments:

Post a Comment

Post Bottom Ad

Pages